-
15Aug
[LR6] The Benedict Option (Conclusion: the Benedict Decision)
1. ያለው መንገድ አንድ ብቻ ነው፥ በመከራ ጊዜ የተጠረበና ዘወትር በመጸለይ የተጣራ ፍቅር / 2. በክርስትና ህይወት ውስጥ መካከለኛ መሬት ሊኖር አይችልም፥ በሙሉ መኖር ወይም ምንም/ 3. በምድር ላይ ዓለት ማቆምና ይህ ዓለት ቋሚ እንዲሆን ማድረግ / 4. ምንም እንኳን በስደት ብንሆንም ለከተማችን ሰላም እንሠራለን / 5. እንሠራለን፣ እንፀልያለን፣ ኃጢአታችንን እንናዘዛለን፣ ምህረትን እናሳያለን፣ እንግዳን እንቀበላለን እንዲሁም ትእዛዛቱን እንጠብቃለን። ስቃይ ሲደርስብን (በተለይ ስለ ክርስቶስ ከሆነ) እናመሰግናለን Love is the only way we will make it through what is to come. Love is not romantic ecstasy. It has to be a kind of love that has been honed and intensified through regular prayer, fasting, and repentance and, for many Christians, through receiving the holy sacraments. And it must be a love that…
-
08Aug
[LR5] The Benedict Option V (A Church for All Seasons)
1. ዓለም ሲያየን ብዙውን ጊዜ ከማያምኑ ሰዎች የተለየ ምንም ነገር ማየት አይችልም / 2. የአርት ውበትና የቅዱሳን መልካምነት ከሁሉ በላይ የሰውን ነፍስ ይስባሉ / 3. ስደትና ሰማዕትነትን ማቀፍ፤ እንደ ዓለም የምትመስልና የምትናገር ከሆነች፣ ቤተክርስቲያን የምትኖርበት ምንም ምክንያት የላትም The sad truth is, when the world sees us, it often fails to see anything different from nonbelievers. Christians often talk about “reaching the culture” without realizing that, having no distinct Christian culture of their own, they have been co-opted by the secular culture they wish to evangelize… If today’s churches are to survive the new Dark Age, they must stop “being normal”… Rediscover the past. Many Mainline Protestants and Catholics over the past two or three generations have been raised in…
-
04Aug
[LR4] The Benedict Option IV (A New Kind of Christian Politics)
በትላልቅ ተቋማት ሳይሆን፥ በትናንሽ ጣቢያዎች መበታተን፣ የአካባቢ ባህልና አስተያየትን መፍጠር / √ የተሻለ ሕይወት የተሻለ ፖለቲካን ይፈጥራል እንጂ የተሻለ ፖለቲካ የተሻለ ሕይወትን ላይፈጥር ይችላል / በፍቅር የሚመሰረተውን ውስጣዊ ሰርዓት ማሳደስ / ተስፋ አለመቆረጥ፤ ነጻነት፣ እውነትና ክብር ላይ ትኩረት ማድረግ / የክርስቲያናዊ ፍቅር ሰብዓዊነት ለየት ብሎ ማራኪ ይሆናል / የፖሊቲካ ስልጣን ለቤተክርስቲያን ነፍስ ጥቅም የለውም፤ በአነስተኛ ወረዳዎችን ውስጥ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንገንባ “Orthodox[1] Christians would be better off building thriving subcultures than seeking positions of power… Traditionalists must make their case not by planting themselves at the centre of society, as large institutions, but by dispersing themselves to the peripheries as small outposts” (Yuval Levin, editor at National Affairs)… “A better system will not automatically ensure a better life. In fact the opposite is true: only by…
-
15May
[LR2] About Bill Gates
Bill Gates ለአለም ጤና ድርጅት (WHO) ቀዳሚ የገንዘብ ምንጭ ነው። ቀደም ብሎ በ 2018 ከዳቮስ ጓደኞቹ ጋር ተሰማምቶ ወረርሽኝ እንደሚከሰት ትንቢት ተንብዮ ነበረ። ለረጅም አመታት ህዝብን በማጥፋት በአለም ላይ የቁጥጥር እቅዶችን ሲያበረታታ መቆየቱ ይታወቃል። “በአዳዲስ ክትባቶች አማካይነትና በስነ ተዋልዶ ጤና ላይ ጥሩ ሥራ ከሠራን፣ የአለምን ህዝብ በ 10-15% መቀነስ እንችላለን” (B.G.) “አለምን ማዳን የሚቻለው የሰው ዘር በማጥፋት ዘመቻ ብቻ ነው (genocide)” (B.G.) በክትባቶቹ ምክንያት በአፍሪካ ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሴቶች መካን ሆነዋል። በክትባቶቹ ምክንያት ሕንድ ውስጥ 500,000 ሕፃናትን ሽባ ያደረገ የፖሊዮ ወረርሽኝ ተከስቷል። በአፍሪካ ውስጥ የአለም ጤና ድርጅትና Bill Gates ‘የለገሱት’ DPT ክትባቶች የሕጻናትን ህይወት ቀጥፏል፤ በMonsanto ታቅደው በBill Gates ‘የተለገሱት’ ምግቦች፣ ሕዝብን በሙሉ መካን የሚያደርጉ ናቸው። ለኮሮና ቫይሩስ ክትባት አያስፈልግም፥ sero-therapy ቀደም ብሎ 100% ታካሚዎችን እየፈወሰ ነው። ወጪ ስለሌለው ግን…
-
24Apr
[UR6] ኮቪድ-19 እና የእግዚአብሔር ቅጣት (2)
ከመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት መጽሐፍ ቅዱስ በዛሬ ሁኔታችን እንዴት እንደሚፈጸም ወደሚገልጽልን ጥናት ስናልፍ፣ አንዳንድ ማብራሪያዎች እንመልከት። → ራስ ቅጣት እግዚአብሔር ሰውን መቅጣት አይገባውም ብለው የሚያስቡ ብዙዎች አሉ። ይልቁን ኃጢአተኛ እራሱን ይፈርዳል እናም የኃጢአተኛ ስቃይ ራሱ የኃጢአት ዋጋ ነው ብለው የሚያስቡ ብዙዎች አሉ። ግልጽ ለማድረግ፣ ሐሳቡ እውነት ነው እንዲሁም በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥቅሶች የተደገፈ ነው፣ ለምሳሌ፥ “ክፋትሽ ይገሥጽሻል ክዳትሽም ይዘልፍሻል” (ትምቢተ ኤርምያስ 2፥19)፤ “ሰው ኃጢአት በሚሠራበት ይቀጣል” (መጽሐፈ ጥበብ 11፥16)። ነገር ግን ይህ ትርጉም መጻሕፍ ቅዱስ ከሚገልጽልን ትርጉሞች አንዱ ብቻ ነው። በእውነት፣ በብሉይና በአዲስ ኪዳን ‘ቅጣት’ የሚልና ተመሳሳይ የሆኑት ቃላት ከተፈለጉ ፣ ሰፊ ይዘት ያለው ዝርዝር ይገኛል። እና እግዚአብሔር ዝም ብሎ ይናገራልን? → የማይቀላቀሉ ሦስት ሰብዓዊ ደረጃዎች ሰው በሦስት በረጃዎች ላይ የሚኖር ነው፥ ከራሱ ጋር፣ ከህብረተሰቡ ጋር እና ከእግዚአብሔር ጋር። በእያንዳንዱ ደረጃ በጥሩ ሁኔታ የሚኖር…
-
21Jan
[LR1] በውጪ አቆጣጠር 2019 የሞት ዋና መንስኤ? ልጅ ማስወረድ The world’s leading cause of death in 2019? Abortion.
ምንም እንኳን ማወቅ በጣም ተገቢ ቢሆንም፣ በመደበኛ ሚዲያዎች ችላ የሚባሉ ዜናዎች አሉ። በምድር ላይ እጅግ ዘመናዊ የሆነ Worldometer የሚባል የሒሳብ ማሽን ባለፈው ዓመት በዓለም ዙሪያ 58.6 ሚሊዮን ሰዎች መሞታቸውን አረጋግጦአል። ታድያ አዲስ ነገር የት አለ? በእውነቱ ሁለት ዜናዎች አሉ፣ የተደራረቡም ናቸው። የመጀመሪያው፥ በ2019 ከሞቱት ሰዎች መካከል አብዛኞቹ የሞቱት በተፈጥሮ ምክንያት ሳይሆን በሰው ፍቃድ ምክንያት ነው። አለምን ያደናቀፉት ጦርነቶች ከታሰቡ፣ ግድ ነው ትሉ ይሆናል!!! ግን አይደለም፣ ስህተት ነው! እንዲያውም፣ አሳዛኝና የማይነበበው ሁለተኛው ዜና እንሆ፥ በዓለም ላይ በሰው ፍቃድ ከሞቱት ሰዎች፣ አብዛኞቹ የሞቱት በሰው በተነሳ ግጭትና ጦርነት ሳይሆን በፍቃደኝነት ፅንስን በማስወረድ ነው። ባለፈው ዓመት 42.4 ሚሊዮን የሰው ልጆች በውርጃ ምክንያት ተገድለዋል። ግልጽ ለማድረግ፣ 42 ሚሊዮን ሰለባዎች ማለት፣ በሁለተኛ የዓለም ጦርነት ጊዜ አውሮፓ በጥፋት፣ ቦምብና በማጎሪያ ካምፖች በተናወጠች ጊዜ ከነበሩት ሲቪልና ወታደራዊ ሰለባዎች…
-
10Jan
[UR1] ኢየሱስ ባለተወለደ ቢሆንስ? What if Jesus was never born?
የስልጣኔአችን ሥሮች በእሱ ላይ የተመሰረቱ ናቸው እና በአጭሩ ያለ እሱ አይሆኑም ነበር። አንዳንድ ምሳሌዎች እነሆ፥ ሆስፒታል የሆስፒታሎችና የህሙማን እንክብካቤ እድገት ድሆችንና የህሙማንን ከክርስቶስ ስቃይ ማነጻጸር ከእምነት የመነጨ ነው፣ በምድራዊ ሕይወቱ ኢየሱስ የሥጋና የነፍስ ፈዋሽ ሆኖ ራሱ ሕመምተኛ ነበረ፤ የመካከለኛው ዘመን የሥነ-መለኮት ምሁራን እንዳሉት ኢየሱስ ራሱ ሐኪምና ህመምተኛ ነበረ። በመካከለኛው ዘመን የተሠሩ ብዙ ሆስፒታሎች (አብዛኛውን በገዳማት አጠገብ) “Domus Dei” (የእግዚአብሔር ቤት) ተብለው ይጠሩ ነበር። በላቲን አሜሪካ፣ እስያና አፍሪካ የመጀመሪያ ሆስፒታሎች በካቶሊክና በፕሮቴስታንት ሚሲዮናውያን ተመሰርተዋል፥ ዛሬም ቢሆን የአብያተ ክርስቲያናት ጤና አገልግሎት በብዙ አገሮች ውስጥ ትልቅ ሚና አላቸው። የሕፃናት ክብር ክርስትና በተስፋፋ ቁጥር፣ ፅንስ ማስወረድ እና ሕፃናትን ማስወገድ በሕብረተሰብ ተቀባይነት ባለማገኘታቸው ተገድበዋል። በሮማ ግዛት ውስጥ የማይፈለጉ ሕፃናትን በገበያ መሸጥ በስፋት ተለምዶ ቢሆን ኖሮ፣ ክርስቲያኖች ይህንን ድርጊት እንደ ግድያ ያወግዙት ነበር። ዮስቲኖስ ሰማዕት (100-165…
-
17Oct
ስለአየር ንብረት ያለው ክርክር የፖለቲካ መሣሪያ ነው
የሙቀት መጠን። በአሜሪካ ውስጥ በሙቀት መጠን ላይ ያሉትን መረጃዎች ከተመለከትን፣ በቅርብ ዓመታት ውስጥ በእውነት የሙቀት መጠን ያደገ ይመስላል፣ ግን ከዚህ በታች ያለው ግራፍ እንደሚያሳየው፣ መረጃዎችን በረጅም እይታ ውስጥ ማየት ያስፈልጋል፤ የሁለት ክፍለዘመን ጊዜ ጥናት ውስጥ የምናስገባ ከሆነ፣ በሙቀት መጠን ላይ ያሉት መረጃዎች አይያሳስቡንም። የሰው ስራና የሙቀት መጠን። ከ 1940 እስከ 1975 ባለው ጊዜ ውስጥ፣ የኢንዱስትሪ ከፍተኛ እድገት እየታየ፣ ዓለም አቀፍ የሙቀት መጠን ዝቅ ያለበት ምክንያት ለምን ነው? ታሪክና የሙቀት መጠን። ያለፉት 1000 ዓመታት ከተመረመሩ፣ አለም አቀፍ የሙቀት መጠን ወደ ከፍተኛ ደረጃ የደረሰው ከኢንዱስትሪ ዘመን በፊት ነው (በመካከለኛ ዘመን ላይ!)። ለምንድነው? CO2 የፀሐይ እንቅስቃሴእና የሙቀት መጠን። ከአስራ ዘጠነኛው ክፍለ ዘመን ከጀመርን፣ የሙቀት መጠን ከፀሐይ እንቅስቃሴ ጋር እንጂ ከCO2 እንቅስቃሴ ጋር አይሄድም። ለምንድነው? እንቁላል ወይስ ዶሮ ይቀድማል?። ሙቀት ወይስ የCO2 ልቀት ይቀድማል?…
-
08Oct
ቤታችን በእሳት ላይ አይደለም
በCO2 እና በአየር ብክለት መካከል ውስጥ ያለው ግንኙነት ምንድነው? CO2 ከአየር ብክለት ጋር ምንም ግንኙነት የለውም። ደግሞ በአየር ንብረት ውስጥ የCO2 ብዛትና የሙቀት መጠን ግንኙነት እንዳላቸው የሚያሳይ ምንም ዓይነት ማረጋገቻ የለም። እንዲያውም ባለፉት 5000 ዓመታት ውስጥ በአየር ንብረት ውስጥ አነስተኛ የCO2 መጠን ሲኖር ትልቅ የሙቀት ለውጥ ተመዝግበዋል። እውነት ለመናገር በምድር ላይ ያለው ሙቀት እየጨመረ መምጣቱ እውነት ነውን? የሰው ስራ በነዚህ ለውጦችላይ ምን ያህል ተጽዕኖ ያሳድራል? በ1400 ዓ.ም. አካባቢ ሳይንቲስቶች “የበረዶ አነስተኛ ዘመን” ብለው የጠሩት የብርድ ዘመን ነበር። ከ1400 እስከ 1700 ዓ.ም. ድረስ የሙቀት መጠን እየወረደ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን በ1700 ተመዝግቦአል። ከ1700 ዓ.ም. ጀምሮ በምድር ላይ ያለው የሙቀት መጠን ደጋሚ ወደ ላይ ከፍ ማለት ጀምሮአል። ይህ የሚያመለክተው የተፈጥሮ የአየር ንብረት ስርዓት በአሁኑ ጊዜ “በሙቀት” ደረጃ ላይ መሆኑን ነው። ሆኖም፣ አሁንም ቢሆን…
-
28Sep
የክርስቶስ ተቃዋሚ ትምህርት
የርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ አዲስ ፈጠራ ሳይታይ አልፎአል። ርዕሱ “ዓለም አቀፉን የትምህርት ስምምነት እንደገና መገንባት” የሚል፣ “ከሁሉም አለምና ከሁሉም ሃይማኖት በትምህርት መስክ ውስጥ የሚሳተፉትን የህዝብ ቁጥሮች” ይጋብዛል። በጣም የሚያስደንቀው ነገር ቢኖር፣ በዚህ ትምህርታዊ ስምምነት አጠቃላይ የክርስቲያን መለያ ምልክት አለመኖር ነው። ፍራንሲስ ስምምነቱን በሚያቀርቡበት የቪዲዮ መልእክት ውስጥ፣ የእግዚአብሔርም ሆነ የኢየሱስና የቤተክርስቲያን ዱካ የለውም። ዋነኛው የስምምነቱ ቅመር “አዲስ ሰብአዊነት” “የጋራ ቤት” “ሁለንተናዊ አንድነት” “ብልጽግና” “ትብብር” እና “ተቀባይነት” የሚሉ ናቸው። እና ሀይማኖቶችስ? እነሱም ባልተለየ “ምልልስ” ውስጥ ተቀላቅለው የቀሩ ናቸው። “የመድልዎ ቦታን ለማፅዳት”፣ የርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት “የሰው ወንድማማችነት” የሚለውን በየካቲት 4 2019 (EC) ከአል-አዝሀር ታላቁ ኢማም ጋር የተፈራረሙትን ሰነድ ያስታውሳሉ። ሰነዱ “የሃይማኖት ብዛትና ልዩነት” በ“መለኮታዊ የእግዚአብሔር ጥበብና ፈቃድ” ይመሰረታል በማለት ይገልጻል። በቤተክርስቲያን ታሪክ ውስጥ አንድ የሮማ ሊቀጳጳስ እንዲሀ ሆኖ አለማዊ የትምህርት ስምምነት የራሳቸውን አድርገው…