በማርያም ውስጥ ሁሉም ነገር “አስቀድሞ” ይፈጸማል፥
> በክርስቶስ ትሩፋት ምክንያት “አስቀድማ” ዳነች (ያለ ኃጢያት ተፀነሰች)
> ወንድ ሳያውቃት እናት ባደረጋት በመንፈስ ቅዱስ ሥራ “አስቀድማ” “ፍሬያማ” ሆነች (“የእግዚአብሔር እናት”)
> ማንም ሰው ሊያየውና ሊሰግድለት ከመቻሉ በፊት (ከዮሴፍ በፊት፥ ከእረኞች በፊት፥ ከሰባሰገዶች በፊት) በቤተልሔም የተወለደውን የእግዚአብሔር ልጅ “አስቀድማ” ሰገደች
> በቃና ዘገሊላ የመጀመሪያ ተአምሩን እንዲፈጽም ኢየሱስን ለመጠየቅ በመንፈስ ቅዱስ “አስቀድማ” ተነሳሳች
> ከአካላዊ ሞት በፊት በመነሳት “አስቀድማ” ወደ ሰማይ ፈለሰች
> የክፋት ምንጭ በሆነው በዓመፀኛው መልአክ፣ በጥንታዊ እባብ ላይ፣ በሰይጣን ላይ “አስቀድማ” አሸናፊ ሆነች
√ In Mary everything happens “in advance”:
> “in advance” redeemed (“Immaculate”) for the merits of Christ;
> “in advance” fruitful (“Mother of God”) by the work of the Holy Spirit who made her a mother without a man approaching her;
> “in advance” adoring the newborn Son of God in Bethlehem, before anyone else could see and worship him; before Joseph himself, before the shepherds, before the Magi;
> “in advance” inspired to ask Jesus for His first miracle at Cana in Galilee;
> “in advance” assumed into Heaven, risen before her own physical death;
> “in advance” victorious over the author of evil, Satan, the rebel angel, the ancient serpent
Leave a reply