- 22Aug
የአንደኛ አመት 19ኛ እሁድ (A OT-19)
ወንገል፥ ማቴዎስ 14፥22-32 √ እንጀራ ከተባዛ በኋላ፣ ኢየሱስ ለመጸለይ ብቻውን ወደ ተራራ ወጣ። ደቀመዛሙርቱ ብቻቸውን ወደ ባህር ወርደው እየቀዘፉ ነው። ስጋውን ሰጥቶ፣ ደቀመዛሙርቱን ወደ መላው አለም ከላከ በኋላ፣ ኢየሱስ ወደ አባቱ ወጣ፣ ከዓይናችንም ተሰወረ። እኛ ደግሞ ነፋስ በተቃራኒ አቅጣጫ እየነፈሰብን፣ በሌሊት ባህርን እየተሻገርን፣ ሊውጠን በሚፈልግ ውቅያኖስ ላይ ተንጠልጥለን፣ ወደ ማዶ ለመድረስ እንታገላለን። ይህ የሁልጊዜ የቤተክርስቲያን ሁኔታ ነው። > በሌሊት ኢየሱስ በባህር ላይ እየተራመደ (ሞትን ድል እንዳደረገ) መጣ። ቤተክርስቲያን እርሱን ከተመለከተች ትራመዳለች፣ የራስዋን ድክመት ከተመለከተች ግን ትሰምጣለች። √ “የሌሊቱ አራተኛ ዋዜማ” (25) በድካምና በጭንቀት የተሞላና የሌሊቱን ሙሉ ጨለማ የተሸከመ፣ ከዘጠኝ እስከ አስራሁለት ሰዓት ያለው ጊዜ ነው። ሰዓቱ ሙሉ ሌሊት ቢሆንም፣ ለአዲሱና አሸናፊ ፀሐይ ቅድመ-ሁኔታ ነው፥ “በምሽት ጊዜ እነሆ ሽብር ይሆናል፤ በማለዳ ግን ይጠፋሉ” (ትንቢተ ኢሳይያስ 17፥14)። አራተኛ ዋዜማ ኢየሱስ ከሙታን የሚነሳበት ጊዜ ነው። አሁን…
20Augፍልሰታ ማርያም (Ethiopian Assumption)
በማርያም ውስጥ ሁሉም ነገር “አስቀድሞ” ይፈጸማል፥ > በክርስቶስ ትሩፋት ምክንያት “አስቀድማ” ዳነች (ያለ ኃጢያት ተፀነሰች) > ወንድ ሳያውቃት እናት ባደረጋት በመንፈስ ቅዱስ ሥራ “አስቀድማ” “ፍሬያማ” ሆነች (“የእግዚአብሔር እናት”) > ማንም ሰው ሊያየውና ሊሰግድለት ከመቻሉ በፊት (ከዮሴፍ በፊት፥ ከእረኞች በፊት፥ ከሰባሰገዶች በፊት) በቤተልሔም የተወለደውን የእግዚአብሔር ልጅ “አስቀድማ” ሰገደች > በቃና ዘገሊላ የመጀመሪያ ተአምሩን እንዲፈጽም ኢየሱስን ለመጠየቅ በመንፈስ ቅዱስ “አስቀድማ” ተነሳሳች > ከአካላዊ ሞት በፊት በመነሳት “አስቀድማ” ወደ ሰማይ ፈለሰች > የክፋት ምንጭ በሆነው በዓመፀኛው መልአክ፣ በጥንታዊ እባብ ላይ፣ በሰይጣን ላይ “አስቀድማ” አሸናፊ ሆነች √ In Mary everything happens “in advance”: > “in advance” redeemed (“Immaculate”) for the merits of Christ; > “in advance” fruitful (“Mother of God”) by the work of the Holy Spirit who made her a mother without…
15Aug[LR6] The Benedict Option (Conclusion: the Benedict Decision)
1. ያለው መንገድ አንድ ብቻ ነው፥ በመከራ ጊዜ የተጠረበና ዘወትር በመጸለይ የተጣራ ፍቅር / 2. በክርስትና ህይወት ውስጥ መካከለኛ መሬት ሊኖር አይችልም፥ በሙሉ መኖር ወይም ምንም/ 3. በምድር ላይ ዓለት ማቆምና ይህ ዓለት ቋሚ እንዲሆን ማድረግ / 4. ምንም እንኳን በስደት ብንሆንም ለከተማችን ሰላም እንሠራለን / 5. እንሠራለን፣ እንፀልያለን፣ ኃጢአታችንን እንናዘዛለን፣ ምህረትን እናሳያለን፣ እንግዳን እንቀበላለን እንዲሁም ትእዛዛቱን እንጠብቃለን። ስቃይ ሲደርስብን (በተለይ ስለ ክርስቶስ ከሆነ) እናመሰግናለን Love is the only way we will make it through what is to come. Love is not romantic ecstasy. It has to be a kind of love that has been honed and intensified through regular prayer, fasting, and repentance and, for many Christians, through receiving the holy sacraments. And it must be a love that…
08Aug[LR5] The Benedict Option V (A Church for All Seasons)
1. ዓለም ሲያየን ብዙውን ጊዜ ከማያምኑ ሰዎች የተለየ ምንም ነገር ማየት አይችልም / 2. የአርት ውበትና የቅዱሳን መልካምነት ከሁሉ በላይ የሰውን ነፍስ ይስባሉ / 3. ስደትና ሰማዕትነትን ማቀፍ፤ እንደ ዓለም የምትመስልና የምትናገር ከሆነች፣ ቤተክርስቲያን የምትኖርበት ምንም ምክንያት የላትም The sad truth is, when the world sees us, it often fails to see anything different from nonbelievers. Christians often talk about “reaching the culture” without realizing that, having no distinct Christian culture of their own, they have been co-opted by the secular culture they wish to evangelize… If today’s churches are to survive the new Dark Age, they must stop “being normal”… Rediscover the past. Many Mainline Protestants and Catholics over the past two or three generations have been raised in…
08Augየአንደኛ አመት 17ኛ እሁድ (A OT-17)
ወንገል፥ ማቴዎስ 13፥44-52 √ መንግሥተ ሰማይ፣ የተሸሸገ ሀብትና እጅግ ክቡር የሆነ እንቁ አንድ አይነት ነገር ናቸው? የተሸሸገ ሀብትና እጅግ ክቡር የሆነ እንቁ ሁለቱም መንግሥተ ሰማይ ከሆኑ፣ በተሸሸገው ሀብትና እጅግ ክቡር በሆነው እንቁ መካከል ምን ልዩነት አለ? የተሸሸገ ሀብት እጅግ ዋጋ ያለው እንቁ ራሱ ሊሆን አይችልምን? ሁለቱም አንድ አይነት ነገር አይደሉምን? > አላስፈላጊ ምሳሌዎችን አባዝቷል! ግን ኢየሱስ አላስፈላጊ ምሳሌዎችን ያባዛል ብለህ ታምናለህን? በዚህ ጉዳይ በጥንቃቄ ማንበብ ያለብን እኛ ነን እንጂ! “መንግሥተ ሰማይ እርሻ ውስጥ የተሸሸገውን ሀብት ትመስላለች…” (44)፤ “መንግሥተ ሰማይ ክቡር የሆነውን እንቁ ለመግዛት የሚፈልግ ነጋዴን ትመስላለች” (45)። አንድ አይነት ነገር እንዳልሆነ አስተውለሃል? መንግሥተ ሰማይ ክቡር የሆነው እንቁ አይደለችም፣ መንግሥተ ሰማይ ክቡር የሆነውን እንቁ ለመግዛት የሚፈልግ ነጋዴ ናት። > የተሸሸገው ሀብትና ነጋዴው ምን አይነት ልዩነት አላቸው? የተገኘ ሀብት ድርጊትን ፈጻሚ ወይስ ድርጊትን ተቀባይ…
04Aug[LR4] The Benedict Option IV (A New Kind of Christian Politics)
በትላልቅ ተቋማት ሳይሆን፥ በትናንሽ ጣቢያዎች መበታተን፣ የአካባቢ ባህልና አስተያየትን መፍጠር / √ የተሻለ ሕይወት የተሻለ ፖለቲካን ይፈጥራል እንጂ የተሻለ ፖለቲካ የተሻለ ሕይወትን ላይፈጥር ይችላል / በፍቅር የሚመሰረተውን ውስጣዊ ሰርዓት ማሳደስ / ተስፋ አለመቆረጥ፤ ነጻነት፣ እውነትና ክብር ላይ ትኩረት ማድረግ / የክርስቲያናዊ ፍቅር ሰብዓዊነት ለየት ብሎ ማራኪ ይሆናል / የፖሊቲካ ስልጣን ለቤተክርስቲያን ነፍስ ጥቅም የለውም፤ በአነስተኛ ወረዳዎችን ውስጥ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንገንባ “Orthodox[1] Christians would be better off building thriving subcultures than seeking positions of power… Traditionalists must make their case not by planting themselves at the centre of society, as large institutions, but by dispersing themselves to the peripheries as small outposts” (Yuval Levin, editor at National Affairs)… “A better system will not automatically ensure a better life. In fact the opposite is true: only by…